ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 9:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ሴት አገልጋዮቿንም ላከች፤ከከተማዪቱም ከፍተኛ ቦታ ተጣራች።

4. እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣“ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” አለች።

5. “ኑ፤ ምግቤን ተመገቡ፤የጠመቅሁትንም የወይን ጠጅ ጠጡ።

6. የሞኝነት መንገዳችሁን ተዉ፤ በሕይወት ትኖራላችሁ፤በማስተዋልም መንገድ ተመላለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 9