ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 9:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጥበብ ቤቷን ሠራች፤ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አቆመች፤

2. ፍሪዳዋን አረደች፤ የወይን ጠጇን ጠመቀች፤ማእዷንም አዘጋጀች።

3. ሴት አገልጋዮቿንም ላከች፤ከከተማዪቱም ከፍተኛ ቦታ ተጣራች።

4. እርሷም ማመዛዘን ለጐደላቸው፣“ማስተዋል የሌላችሁ ሁሉ ወደዚህ ኑ” አለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 9