ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 6:32-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. የሚያመነዝር ሰው ግን ማመዛዘን ይጐድለዋል፤እንዲህ የሚያደርግ ሁሉ ራሱን ያጠፋል።

33. መደብደብና ውርደት ዕጣው ነው፤ኀፍረቱም ከቶ አይወገድም፤

34. ቅናት የባልን ቊጣ ይቀሰቅሳልና፤በሚበቀልበትም ጊዜ ምሕረት አያደርግም።

35. ምንም ዐይነት ካሣ አይቀበልም፤የቱንም ያህል ብዙ ቢሆን መማለጃን እሺ አይልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 6