ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 31:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ጒልበትህን በሴት አትጨርስ፤ብርታትህንም ነገሥታትን ለሚያጠፉ አታውል።

4. “ልሙኤል ሆይ፤ ነገሥታት ይህን ማድረግ የለባቸውም፤ነገሥታት የወይን ጠጅ ሊጠጡ፣ገዦችም የሚያሰክር መጠጥ ሊያስጐመጃቸው አይገባም፤

5. አለዚያ ጠጥተው የሕጉን ድንጋጌ ይረሳሉ፤የተጨቈኑትን ሁሉ መብት ይገፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 31