ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 31:28-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ልጆቿ ተነሥተው፤ ቡርክት ይሏታል፤ባሏም እንዲሁ፤ ሲያመሰግናትም እንዲህ ይላል፤

29. “ብዙ ሴቶች መልካም አድርገዋል፤አንቺ ግን ሁሉንም ትበልጫለሽ።”

30. ቊንጅና አታላይ ነው፤ ውበትም ይረግፋል፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን የተመሰገነች ናት።

31. የሚገባትን ሽልማት ስጧት፤ሥራዋም በየአደባባዩ ያስመስግናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 31