ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 3:33-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. የእግዚአብሔር ርግማን በክፉዎች ቤት ላይ ነው፤የጻድቃንን ቤት ግን ይባርካል።

34. እርሱ በዕቡያን ፌዘኞች ላይ ያፌዛል፤ለትሑታን ግን ሞገስን ይሰጣል።

35. ጠቢባን ክብርን ይወርሳሉ፤ሞኞችን ግን ለውርደት ያጋልጣቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 3