ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 3:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልጄ ሆይ፤ ትምህርቴን አትርሳ፤ትእዛዛቴን በልብህ ጠብቅ፤

2. ቀኖችን ይጨምሩልሃል፤ ዓመቶችንም ያረዝሙልሃል፤ሕይወት፣ ሀብትንና ሰላምን ያበዙልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 3