ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 26:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. በአላዋቂ አንደበት የሚነገር ምሳሌ፣በሰካራም እጅ እንዳለ እሾኽ ነው።

10. ቂልን ወይም የትኛውንም ዐላፊ አግዳሚ የሚቀጥር፣ፍላጻውን በነሲብ እየወረወረ ወገኖቹን እንደሚያቈስል ቀስተኛ ነው።

11. ውሻ ወደ ትፋቱ እንደሚመለስ ሁሉ፣ተላላም ቂልነቱን ይደጋግማል።

12. ራሱን እንደ ጠቢብ የሚቈጥረውን ሰው አይተሃልን?ከእርሱ ይልቅ ለተላላ ተስፋ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 26