ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 26:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በረዶ በበጋ፣ ዝናብ በመከር እንደማያስፈልግ ሁሉ፣ክብርም ለተላላ አይገባውም።

2. ክንፎቿን እንደምታርገበግብ ድንቢጥ ወይም ቱር እንደምትል ጨረባ፣ከንቱ ርግማንም በማንም ላይ አይደርስም።

3. ለፈረስ አለንጋ፣ ለአህያ መሸበቢያ፣ለተላላ ጀርባም በትር ይገባዋል።

4. ቂልን እንደ ቂልነቱ አትመልስለት፤አለዚያ አንተም ራስህ እንደ እርሱ ትሆናለህ።

5. ቂልን እንደ ቂልነቱ መልስለት፤አለዚያ ጠቢብ የሆነ ይመስለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 26