ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 25:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ለክፉ ሰው የሚንበረከክ ጻድቅ፣እንደ ደፈረሰ ምንጭ ወይም እንደ ተበከለ የጒድጓድ ውሃ ነው።

27. ከመጠን በላይ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤የራስንም ክብር መሻት አያስከብርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 25