ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 24:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በክፉ ሰዎች አትቅና፤ጓደኝነታቸውም አይመርህ፤

2. ልባቸው ዐመፅን ያውጠነጥናልና፤ከንፈራቸውም ሸፍጥ ያወራል።

3. ቤት በጥበብ ይሠራል፤በማስተዋልም ይጸናል፤

4. በዕውቀትም ውድና ውብ በሆነ ንብረት፣ክፍሎቹ ይሞላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 24