ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 23:33-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. ዐይኖችህ እንግዳ ነገር ያያሉ፤አእምሮህም ይቀባዥራል።

34. በባሕር ላይ የተኛህ፣በመርከብ ምሰሶ ጫፍ ላይ የተጋደምህ ትመስላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 23