ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 23:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከገዥ ጋር ለመብላት በምትቀመጥበት ጊዜ፣በፊትህ ያለውን በሚገባ አስተውል፤

2. ስግብግብም ብትሆን እንኳ፣በጒሮሮህ ላይ ካራ አጋድምበት፤

3. የእርሱ ጣፋጭ መብል አያስጐምጅህ፤ምግቡ አታላይ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 23