ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 21:29-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. ክፉ ሰው በዐጒል ድፍረት ይቀርባል፤ቅን ሰው ግን አደራረጉን ያስተውላል።

30. እግዚአብሔርን ለመቋቋም የሚያስችል፣አንዳችም ጥበብ ማስተዋልና ዕቅድ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 21