ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 21:26-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ክፉ ሰው ቀኑን ሙሉ ይመኛል፤ጻድቅ ግን አንዳች ሳያስቀር ይሰጣል።

27. የክፉ ሰው መሥዋዕት አጸያፊ ነው፤በክፉ ዐላማ ሲያቀርብማ የቱን ያህል አስከፊ ይሆን!

28. ሐሰተኛ ምስክር ይጠፋል፤እውነቱን የሚናገር ግን ጸንቶ ይኖራል።

29. ክፉ ሰው በዐጒል ድፍረት ይቀርባል፤ቅን ሰው ግን አደራረጉን ያስተውላል።

30. እግዚአብሔርን ለመቋቋም የሚያስችል፣አንዳችም ጥበብ ማስተዋልና ዕቅድ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 21