ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 19:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት አያመልጥም፤ውሸት የሚነዛም ይጠፋል።

10. ተላላ ተንደላቆ መኖር አይገባውም፤ባሪያ የመሳፍንት ገዥ ከሆነማ የቱን ያህል ይከፋ!

11. ጥበብ ሰውን ታጋሽ ታደርገዋለች፤በደልን ንቆ መተውም መከበሪያው ነው።

12. የንጉሥ ቊጣ እንደ አንበሳ ግሣት ነው፤በፊቱ ሞገስ ማግኘትም በሣር ላይ እንዳለ ጠል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 19