ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 18:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. አንደበት የሞትና የሕይወት ኀይል አላት፤የሚወዷትም ፍሬዋን ይበላሉ።

22. ሚስት የሚያገኝ መልካም ነገርን ያገኛል፤ ከእግዚአብሔርም ዘንድ ሞገስን ይቀበላል።

23. ድኻ በመለማመጥ ምሕረት ይለምናል፤ሀብታም ግን በማናለብኝነት ይመልሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 18