ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 18:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ከማዳመጡ አስቀድሞ የሚመልስ፣ቂልነትና ዕፍረት ይሆንበታል።

14. በሕመም ጊዜ፣ ሰውን መንፈሱ ትደግፈዋለች፤የተሰበረውን መንፈስ ግን ማን ሊሸከም ይችላል?

15. የአስተዋይ ልብ ዕውቀትን ይገበያል፤የጠቢብም ጆሮ አጥብቆ ይሻታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 18