ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 18:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ወዳጅነትን የማይፈልግ ሰው የራሱን ፍላጎት ብቻ ይከተላል፤ቅን የሆነውን ፍርድ ሁሉ ይቃወማል።

2. ተላላ ከማስተዋል ርካታን አያገኝም፤የራሱን ሐሳብ በመግለጥ ግን ደስ ይለዋል።

3. ክፋት ስትመጣ ንቀት ትከተላለች፤ከዕፍረትም ጋር ውርደት ትመጣለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 18