ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 16:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐቀኛ መስፈሪያና ሚዛን ከእግዚአብሔር ናቸው፤በከረጢት ውስጥ ያሉት መመዘኛዎችም ሁሉ ሥራዎቹ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ምሳሌ 16:11