ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 8:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ውዷን ተደግፋ፣ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?ከእንኰይ ዛፍ ሥር አስነሣሁህ፤ በዚያ እናትህ ፀነሰችህ፤በዚያም ታምጥ የነበረችው አንተንወለደችህ።

6. በልብህ እንዳለ፣በክንድህም እንደምትይዘው ማኅተም አስቀምጠኝ፤ፍቅር እንደ ሞት የበረታች፣ቅናቷም እንደ መቃብር ጨካኝ ናትና፤እንደሚንቦገቦግ እሳት፣እንደ ኀይለኛም ነበልባል ትነዳለች።

7. የውሃ ብዛት ፍቅርን ሊያጠፋ አይችልም፣ፈሳሾችም አያሰጥሟትም፤ሰው የቤቱን ሀብት ሁሉስለ ፍቅር ቢሰጥፈጽሞ ይናቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 8