ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 7:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. እኔ የውዴ ነኝ፤የእርሱም ምኞት እኔው ነኝ።

11. ውዴ ሆይ፤ ና ወደ ገጠር እንሂድ፤ወደ መንደርም ገብተን እንደር፤

12. ማልደን ወደ ወይኑ ተክል ቦታ እንሂድ፣ወይኑ እንቡጥ አውጥቶ፣አበባው ፈክቶ፣ሮማኑ አፍርቶ እንደሆነ እንይ፤በዚያም ራሴን በፍቅር እሰጥሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 7