ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 6:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተዋብሽ ሆይ፤ውድሽ ወዴት ሄደ?አብረንሽም እንድንፈልገው፣ውድሽ የሄደው በየት በኩል ነው?

2. ውዴ መንጋውን ለማሰማራት፣ውብ አበቦችንም ለመሰብሰብ፣የቅመማ ቅመም መደቦቹ ወዳሉበት፣ወደ አትክልት ቦታው ወርዶአል።

3. እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው፤መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 6