ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 4:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐንገትሽ አምሮ የተሠራውን፣በላዩም የጦረኞች ጋሻዎች ሁሉ ያሉበትን፣ሺህ ጋሻዎች የተንጠለጠሉበትን፣የዳዊትን የመጠበቂያ ማማ ይመስላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 4:4