ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 2:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ወደ ግብዣው አዳራሽ ወሰደኝ፤በእኔ ላይ ያለው ዐላማው ፍቅር ነው።

5. በዘቢብ አበረታቱኝ፤በእንኰይም አስደስቱኝ፤በፍቅሩ ተይዤ ታምሜአለሁና።

6. ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 2