ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 1:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ውዴ ሆይ፤ የፈርዖንን ሠረገሎች ከሚስቡ ፈረሶች መካከል፣በአንዲቱ ባዝራ መሰልሁሽ።

10. ጒንጮችሽ በጒትቻ፣ዐንገትሽም በዕንቊ ሐብል አጊጠዋል።

11. እኛም ባለ ብር ፈርጥ፣የወርቅ ጒትቻ እናሠራልሻለን።

12. ንጉሡ ማእዱ ላይ ሳለ፣ሽቱዬ መዐዛውን ናኘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 1