ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥቊር ስለ ሆንሁ ትኵር ብላችሁ አትዩኝ፤መልኬን ያጠቈረው ፀሓይ ነውና፤የእናቴ ልጆች ወንድሞቼ ተቈጡኝ፤የወይን ተክል ቦታዎችም ጠባቂ አደረጉኝ፤የራሴን የወይን ተክል ቦታ ተውሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 1:6