ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚክያስ 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዖምሪን ሥርዐት፣የአክዓብን ቤት ልምድ ሁሉ የሙጥኝ ብለሃል፤ትውፊታቸውንም ተከትለሃል።ስለዚህ አንተን ለውድመት፣ሕዝብህን ለመዘባበቻ አሳልፌ እሰጣለሁ፤አሕዛብም ይሣለቁብሃል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 6:16