ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚክያስ 4:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ልጅ ሆይ፤ ተነሥተሽ አበራዪ፤የብረት ቀንድ እሰጥሻለሁና፤የናስ ሰኰና እሰጥሻለሁ፤አሕዛብንም ታደቂያቸዋለሽ።”በግፍ ያግበሰበሱትን ትርፍ ለእግዚአብሔር፣ሀብታቸውንም ለምድር ሁሉ ጌታ ታቀርቢያለሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 4:13