ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚክያስ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ሕዝቤን የሚያስቱ ነቢያት፣ሰው ሲያበላቸው፣ ‘ሰላም አለ’ ይላሉ፤ሳያበላቸው ሲቀር ግን፣ጦርነት ሊያውጁበት ይነሣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 3:5