ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሚክያስ 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሕዝቤን ሥጋ በላችሁ፤ቈዳቸውን ገፈፋችሁ፤ዐጥንቶቻቸውንም ሰባበራችሁ፤በመጥበሻ እንደሚጠበስ፣በድስት እንደሚቀቀል ሥጋ ቈራረጣችኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 3:3