ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 99:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ነገሠ፤ሕዝቦች ይንቀጥቀጡ፤በኪሩቤል ላይ በዙፋን ተቀምጦአል፤ምድር ትናወጥ።

2. እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ከሕዝቦችም ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ብሎአል።

3. ታላቁንና አስፈሪውን ስምህን ይወድሱ፤እርሱ ቅዱስ ነው።

4. ፍትሕን የምትወድ፣ ኀያል ንጉሥ ሆይ፤አንተ ትክክለኝነትን መሠረትህ፤ፍትሕንና ቅንነትንም፣ለያዕቆብ አደረግህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 99