ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 90:15-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. መከራ ባሳየኸን ዘመን መጠን፣ክፉም ባየንባቸው ዓመታት ልክ ደስ አሰኘን።

16. ሥራህ ለአገልጋዮችህ፣ክብርህም ለልጆቻቸው ይገለጥ።

17. የጌታ የአምላካችን ሞገስ በላያችን ይሁን፤የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን፤አዎን፣ ፍሬያማ አድርግልን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 90