ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 9:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ስለ ድንቅ ሥራዎችህም ሁሉ እናገራለሁ።

2. በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሤትም አደርጋለሁ፤ልዑል ሆይ፤ ስምህን በመዝሙር እወድሳለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 9