ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 88:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ዐይኖቼም በሐዘን ፈዘዙ። እግዚአብሔር ሆይ፤ ዘወትር ወደ አንተ እጣራለሁ፤እጆቼንም ወደ አንተ ዘረጋሁ።

10. ድንቅ ሥራህን ለሙታን ታሳያለህን?የሙታንስ መናፍስት ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ሴላ

11. ምሕረትህ በመቃብር ውስጥ፣ታማኝነትህስ እንጦርጦስ ይነገራልን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 88