ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 88:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ቍጣህ በላዬ ላይ ተከነበለ፤መዓትህም አጠፋኝ።

17. ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ፤በአንድነትም ዙሪያዬን አጥረው ያዙኝ።

18. ወዳጄንና ባልንጀራዬን ከእኔ አራቅህ፤ጓደኛዬ ጨለማ ብቻ ሆኖ ቀረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 88