ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 88:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አዳኜ የሆንህ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤በቀንና በሌሊት በፊትህ አጮኻለሁ።

2. ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል፤

3. ነፍሴ በመከራ ተሞልታለችና፤ሕይወቴም ወደ ሲኦል ተቃርባለች።

4. ወደ ጒድጓድ ከሚወርዱት ጋር ተቈጠርሁ፤ዐቅምም አጣሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 88