ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 86:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ጆሮህን ወደ እኔ ጣል፤ ስማኝም፤እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝና።

2. ለአንተ የተለየሁ ሰው ነኝና ነፍሴን ጠብቃት፤አንተ አምላኬ ሆይ፤በአንተ የታመነብህን ባሪያህን አድን።

3. ጌታ ሆይ፤ ማረኝ፤ቀኑን ሙሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 86