ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 82:5-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. “ዕውቀትም ማስተዋልም የላቸውም፤በጨለማ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይመላለሳሉ፤የምድርም መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።

6. “እኔም፤ ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ።

7. ነገር ግን እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ፤እንደ ማንኛውም ገዥ ትወድቃላችሁ።”

8. አምላክ ሆይ፤ ተነሥ፤ በምድር ላይ ፍረድ፤ሕዝቦች ሁሉ ርስትህ ናቸውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 82