ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 82:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር በአማልክት ጉባኤ መካከል ተሰየመ፤በአማልክትም ላይ ይፈርዳል፤ እንዲህም ይላል፦

2. “ፍትሕን የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው?ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው? ሴላ

3. ለዐቅመ ቢሶችና ለድኻ አደጎች ፍረዱላቸው፤የችግረኛውንና የምስኪኑን መብት አስከብሩ።

4. ወገን የሌለውንና ችግረኛውን ታደጉ፤ከግፈኛውም እጅ አስጥሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 82