ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 80:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣የእስራኤል እረኛ ሆይ፤ ስማን፤በኪሩቤል ላይ በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፤በብርሃንህ ተገለጥ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 80

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 80:1