ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 79:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላክ ሆይ፤ ሕዝቦች ርስትህን ወረሩ፤የተቀደሰውን ቤተ መቅደስህን አረከሱ፤ኢየሩሳሌምንም አፈራርሰው ጣሏት።

2. የባሪያዎችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት፣ምግብ አድርገው ሰጡ።

3. ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ፣እንደ ውሃ አፈሰሱ፤የሚቀብራቸውም አልተገኘም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 79