ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 78:23-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. እርሱ ግን ከላይ ደመናትን አዘዘ፤የሰማይንም ደጆች ከፈተ፤

24. ይበሉም ዘንድ መና አዘነበላቸው፤የሰማይንም መብል ሰጣቸው።

25. ሰዎች የመላእክትን እንጀራ በሉ፤ጠግበው እስከሚተርፍ ድረስ ምግብ ላከላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 78