ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 71:20-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ብዙ መከራና ጭንቅ ብታሳየኝም፣ሕይወቴን እንደ ገና ታድሳለህ፤ከምድር ጥልቅም፣እንደ ገና ታወጣኛለህ።

21. ክብሬን ትጨምራለህ፤ተመልሰህም ታጽናናኛለህ

22. አምላኬ ሆይ፤ ስለ ታማኝነትህ፣በበገና አመሰግንሃለሁ፤የእስራኤል ቅዱስ ሆይ፤በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 71