ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 69:34-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. ሰማይና ምድር፣ ባሕርም፣በውስጣቸውም የሚንቀሳቀስ ሁሉ ያመስግኑት።

35. እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታልና፤የይሁዳንም ከተሞች መልሶ ይሠራቸዋልና፤ሕዝቡም በዚያ ይሰፍራል፤ ይወርሳታልም።

36. የባሪያዎቹም ዘሮች ይወርሷታል፤ስሙንም የሚወዱ በዚያ ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 69