ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 68:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. ግርማው በእስራኤል ላይ፣ኀይሉም ከደመናት በላይ ነው፣እግዚአብሔርን ብርታት የአንተ ነው በሉት።

35. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በመቅደስህ ድንቅ ነህ፤የእስራኤል አምላክ ለሕዝቡ ኀይልና ብርታትን ይሰጣል።እግዚአብሔር ይባረክ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 68