ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 68:31-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።

32. የምድር መንግሥታት ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ለጌታ ተቀኙ። ሴላ

33. ከጥንት ጀምሮ ከነበሩት ሰማያት በላይ ለወጣው፣በኀያል ድምፁ ለሚያስገመግመው ዘምሩ።

34. ግርማው በእስራኤል ላይ፣ኀይሉም ከደመናት በላይ ነው፣እግዚአብሔርን ብርታት የአንተ ነው በሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 68