ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 62:11-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ኀይል የእግዚአብሔር ነው።

12. ጌታ ሆይ፤ ምሕረትም የአንተ ነው፤አንተ ለእያንዳንዱ፣እንደ ሥራው ትከፍለዋለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 62