ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 62:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ድነቴም የሚመጣልኝ ከእርሱ ዘንድ ነው።

2. ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 62