ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 6:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ በቍጣህአትገሥጸኝ፤በመዓትህም አትቅጣኝ።

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐቅመ ቢስ ነኝና ማረኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐጥንቶቼ ተናግተዋልና ፈውሰኝ።

3. ነፍሴ እጅግ ታውካለች፤እስከ መቼ፤ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ እስከ መቼ ድረስ ይሆናል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 6